Ministry of Revenue Car Battery Procurement Tender 2026 (MoR-NCB-G-1005-2018-PUR)
የገቢዎች ሚኒስቴር የመኪና ባትሪ ጨረታ 2026
Overview / አጠቃላይ መግለጫ
The Ministry of Revenue has announced a new tender for the procurement of car batteries under reference number MoR-NCB-G-1005-2018-PUR. This tender is open to qualified suppliers within Ethiopia.
የገቢ ሚኒስቴር በ MoR-NCB-G-1005-2018-PUR መለያ ቁጥር የመኪና ባትሪ ግዥ ጨረታ አውጥቷል። ይህ ጨረታ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ብቁ አቅራቢዎች ክፍት ነው።
Tender Details / የጨረታ ዝርዝር
- Procuring Entity: Ministry of Revenue
- Reference Number: MoR-NCB-G-1005-2018-PUR
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Award Type: Item Based
- ተቋም: የገቢዎች ሚኒስቴር
- የጨረታ ቁጥር: MoR-NCB-G-1005-2018-PUR
- የግዥ አይነት: እቃዎች ማቅረብ
- የወጣበት መንገድ : ግልፅ
- ገበያ: አገር ውስጥ
- ማበረታቻ፡ በእቃ አይነት
Object of Procurement / የግዥው ዓላማ
The purpose of this tender is to procure car batteries for official use.
ይህ ጨረታ ለመንግስት መኪናዎች የሚያስፈልጉ ባትሪዎችን ለመግዛት ነው።
Who Can Apply / ማን ማመልከት ይችላል
Eligible bidders include:
- Licensed suppliers in Ethiopia
- Businesses engaged in automotive parts supply
- Companies with valid trade licenses
መወዳደር የሚችሉ አካላት፡-
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የመኪና Spar’s አቅራቢዎች
- ኢትዮጲያ ውስጥ የሚሰሩ ድርጅቶች
Who Gain Benefit ማንን ይጠቅማል
Service Provider አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች
Spar’s Provider እቃ አቅርቦት ላይ የተሰማሩ አካላት
Business Beginners አዲስ ስራ ጀማሪዎች ምክንያቱም ግልፅ ጨረታ ስለሆነ፡፡
Important Dates / ወሳኝ ቀናቶች
- Clarification Deadline: April 21, 2026 (4:30 PM)
- Bid Submission Deadline: April 22, 2026 (4:35 PM)
- የጥያቄ ማቅረቢያ መጨረሻ ቀን: 21 ኤፕሪል 2026
- የማቅረቢያ መጨረሻ ቀን: 22 ኤፕሪል 2026
Address / አድራሻ
- Country: Ethiopia
- ሀገር ኢትዮጵያ
- Town: Addis Ababa
- ከተማ አዲስ አበባ
- Area: Lideta
- አካባቢ ልደታ
- Room: 8th Floor
- ህንፃ 8ተኛው
- Tel: +25115574673
- Email: Email.northwested2013@gmail.com
- P.O. Box: 20356 ፖስት ሳጥን ቁጥር P.O. Box: 20356
How to Apply / እንዴት ማመልከት ይቻላል
- Prepare all required documents
- Ensure your business license is valid
- Submit your bid before the deadline
- Follow procurement guidelines carefully
- Submit your Docmunt on Above Address and use phone number
- የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ያዘጋጁ
- የንግድ ፈቃድ የታደሰ መሆኑን ያረጋግጡ
- በተጠቀሰው ግዛት ያስገቡ
- መመሪያዎችን ይከተሉ
- ዶክመንትዎን ለማስገባት ከላይ ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ በተጠቀሰውም ስልክ ቁጥር ይደውሉ
Important Tips / ጠቃሚ ምክሮች
- Submit early to avoid last-minute issues
- Double-check your documents
- Ensure pricing is competitive
- Follow all instructions carefully
- ቀድሞ ማቅረብ ይመከራል
- ሰነዶችን ይፈትሹ
- በተመጣጣኝ ዋጋ ይወዳድሩ
- መመሪያዎችን በትክክል ይከተሉ
Lastly Visit Below Pags For Beginner በመጨረሻም ጀማሪ ተወዳዳሪዎች ታች ያለውን ድር ይጎብኙ፡-
- How To Win Tenders In Ethiopia
- Common Mistake of Beginners
- Which Tenders Mostly Feasible In Ethiopia
- Common Questions and Keywords In Ethiopian Tenders
Terms and Conditions / ደንቦች
The Ministry reserves the right to cancel the tender fully or partially.
መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
FAQ / ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
1. Is this tender open for all companies?
Yes, it is open for all eligible Ethiopian suppliers. አዎ ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟላ መወዳደር ይችላል፡፡
2. Can individuals apply?
No, only registered businesses can apply. አይደለም፡ ንግድ ፈቃዱ ያለው ብቻ ነው፡፡
3. Where should bids be submitted?
At the Ministry of Revenue office in Addis Ababa In Person. በ ኢትዮጲያ ገቢዎች ሚንስትር በአካል ቀርበው ነው፡፡
Summary |ማጠቃለያ
Thise Bid Announced by Ministry of Revenue Ethiopia.The purpose of this tender is to procure car batteries for official use. Thise Bid Starting from
ይህ ጨረታ በ ኢትዮጲያ ገቢዎች ባለስልጣን ነው፡፡ ዋና አላማውም ለመንግስት መኪናዎች የሚያስፈልጉ ባትሪዎችን ለመግዛት ነው። ጨረታውም በዚህ ማቅረቢያ መጨረሻ ቀን: ና 22 ኤፕሪል 2026 ቀን የሚከናወን ይሆናል፡፡
Leave a Reply